ሰላም እንዴት ናችሁ። እስቲ በዚ እንድትረዱኝ ፈልጋለው። ሰውነቴ ያልሆነ አይነት ጠረን በዚ ሁለት ወር ውስጥ ማሳየት ጀምረዋል። በዛላይ በሳምንት ሁለቴ እያታጠብኩ ልብስ ደግሞ በየሁለት ቀኑ እቀይራለሁ ፤ ዶድራንት እተቀማለው። ግን እንደዛ ሆኖም መሽተት አላቆመም። በዛ ላይ ተማሪም ነኝ ማለትም የጊቢ ተማሪ በቃ ሁሉም እኔን ባዩ ቁጥር ይተፋሉ ፣ ጓደኞቼ እንኳን ከእኔ ጋር መዋል አይፈልጉም ግን በቃ ለማስመሰል ይሞክራሉ...ስጠይቃቸው ደግሞ ይዋሻሉ። በቃ በጣም እየከበደኝ ነው ፤ ምን እንደማደርግ ግራ ገባኝ። እስቲ ተመሳሳይ ኮንድሽን ያጋጠመው እና ከዚ ችግር የተፋታ ካለ ያማክረኝ🙏🙏🙏
Feb 06, 2022Orthodox kehonk wendeme tsebel tetemek emenet ena kiba kidus mulu gelaken tekeba 100% lewet tayalek kamenk malet new yaw lela emenet follower kehonek demo yelelochun meker areg
Feb 06, 2022