Onedayyy33.5
#business
ሀይ ጋይስ ከ ባንክ ማኔጅመንት፣ከ ማርኬቲንግ ማኔጅመንት እና ቢዝነስ ማኔጅመንት የትኛው ነው በ ስራው አለም አሪፍ ክፍያ ያለው እና የ ሶስቱንም የወር ደሞዝ ብትነግሩኝ 🙏 እና ደሞ ግቢ ላይ በ ዊከንድ ወይም በ ክረምት ለመማር የቱ ይቀላል እናስ በ ስንት አመት ያልቃለ ትምህርቱ???
Feb 06, 202211 engagements
ሀይ ጋይስ ከ ባንክ ማኔጅመንት፣ከ ማርኬቲንግ ማኔጅመንት እና ቢዝነስ ማኔጅመንት የትኛው ነው በ ስራው አለም አሪፍ ክፍያ ያለው እና የ ሶስቱንም የወር ደሞዝ ብትነግሩኝ 🙏 እና ደሞ ግቢ ላይ በ ዊከንድ ወይም በ ክረምት ለመማር የቱ ይቀላል እናስ በ ስንት አመት ያልቃለ ትምህርቱ???
Feb 06, 2022Demoz edget bageneh kuxer new mecemerew gen business management bank menesha 8000 sibal semalew plus bezu ye sera edel alew yebalal I personally prefer business management Since its wt am studying
Feb 06, 2022Business administration
Feb 06, 2022