Hi🙋🏼♂️ Eee mn meselachu kzi bfit Sega (masterbation)aderg nber ena Wdexyaqe sigba kaqomku Gena 1wer alfotal ena andand gize yimxabngal i mean be hilme mnamn sex video yayewut yimxal ena bka ke erase ga iyetaglku wer moltongal ena endet new be zlaqinet yhen ngr maqom ena mersat mchilew? ezi channal lay bzu gize mefthewochu tngrual gn hulunm mokre aqateng yhen yahil yaqomkut erasu erasen maqom endalbng slasamnkut new ena endet mulu le mulu makom echlalew wde huala memles alfelgm bxam godtongal😢bxam qecin neng ena specialy kzi sus yewxachu lijoch kalachu help me enante yewxachubetn mngedm bitnegrung Tnx🙏
Feb 06, 2022ወንድሜ ይሄ የአጋንንት ስራ ነዉ በተላይ ሴት አይነጥላ እንደዚህ ታደርጋለች ምክንያቱም አንተ ከሌላ ሴቶች ጋር እንድትሆኔ አትፈልግም ትቀናለች እና ወንድሜ እና እኔም በጣም ተቸግሬ ነበር በተላይ ሻወር ስወስድ አድርግ አድርግ ይለኛል እና ከሆነ ጊዜ ጀምሮ መፀለይ ጀመርኩኝ እና በፀሎት እየበረታዉ ስመጣ ቤተክርስቲያን ስሄድ ንስሀ ግቡ የሚል ወንጌል በተደጋጋሚ ተማርኩኝ እና ከዛ ሀጥያቴን ለንስሀ አባቴ ተናዘዝኩኝ እና ስግደት እና ፀሎት ሰጡኝ ከዛን በሁዋላ በቃ ያነገር ተወኝ ተወኝ እና ወንድሜ ንስሀ ብትገባ ሀጥያቱን ብትናዘዝ ይተዉሀል ወንድሜ በርታ " አውናንም ዘሩ ለእርሱ እንዳይሆን አወቀ፤ ወደ ወንድሙ ሚስት በገባ ጊዜ ለወንድሙ ዘር እንዳይሰጥ ዘሩን በምድር ያፈስስው ነበር።" (ኦሪት ዘፍጥረት 38:9) " ይህም ሥራው በእግዚአብሔር ዘንድ ክፉ ሆነበት፥ እርሱንም ደግሞ ቀሠፈው።" (ኦሪት ዘፍጥረት 38:10) እና ዘርህን ማፍሰስ ሀጥያት ነዉ
Feb 06, 2022