#music
... ...... እኔነት ምንነት ልቤን ተቀምቼ በዚ ሰፊ ጊቢ አንቺን የሚመስል ሌላ እንስት አጥቼ በሀሳብ ቢዋትት ቢረካክስ ክብሬ እጠብቅሻለው ትመጪ እንደው ብዬ ወይ ነገ ወይ ዛሬ.... Please ይሄን ግጥም የምታቁ ካላቹ የማን እንደሆነ ንገሩኝ በናታቹ ከመሀል የማስታውሰውን ነው የፃፍኩት እና ግጥሙ የተሰራው university ውስጥ ነው ,,,ያው እሱ ይወዳታል ምናምን እሷ ደሞ ትኮራበታለች ከዛ ለምኖ ለምኖ እንቢ ስትለው ይተዋታል,,,ከዛ ወደሷው ይገለበጣል ፎንቃው እና, ,,, ትንሽ ቆየት ያለ ነው እና በናታቹ ንገሩኝ
Feb 06, 20221 engagements