Uoi81
#health
አስቸኳይ ነው ተማሪ ነኝ እና ቶንሲሌን በተደጋጋሚ ያመኛል ወደ ልብ ህመም ይቀየራል ተብያለሁ እና ቀዶ ጥገና ያስፈልገኛል በግል hospital ለማሰራት አቅም የለኝም እና በ መንግስት የት የት እንደሚሰራ እና ክፍያውን ብነግሩኝ....አመሰግናለሁ
Feb 06, 20220 engagements

Feb 06, 2022