Kahnu meskel asalmewn egziabger yftah silun bemenager yeseranew hatiat ysereylnal?
Feb 05, 2022ንሰሐ ገብተህ ስትቆርብ ብቻ ነው ሀጥያትህ የምስተሰርየው
Feb 06, 2022Kahnu meskel asalmewn egziabger yftah silun bemenager yeseranew hatiat ysereylnal?
Feb 05, 2022ንሰሐ ገብተህ ስትቆርብ ብቻ ነው ሀጥያትህ የምስተሰርየው
Feb 06, 2022በርግጥ ሃጢአት ሙሉ ለሙሉ የሚደመሰሰው በንስሐ ብቻ ቢሆንም መስቀል ስንሳለም ካህኑ ግንባራችንን ሲያሳልሙ እኛ በአእምሮአችን ያሰበነው ነገር ግን ያልፈፀምነው ሃጢአት አፋችንን ሲያሳልሙ የተናገረነው ክፉ ሃጢአት እኮ ይቅር ይባልንናል... ግን ይሄ ሆኗል ብሎ ከንስሐ መራቅ አያስፈልገው ይሄኛው ለትልቁ ንስሐ መንገድ ጠራጊ ነው እንጂ
Feb 06, 2022ኃጢያት በቅድሚያ የሚስተሰረየው በንስሀ ነው። ይሁንና የሰው ልጅ በቀን እልፍ ግዜ ይበድላል እነዚን በደሎቹን ቆጥሮ እና አስታውሶ ለመምህረ ንስሀው መንገር አይችልም። የሚረሱ ነገር ግን ኃጢያት የሆኑ ሀሳቦች ቃሎች ከአይምሮና ከአንደበት መፍለቃቸው የማይቀር ነው። በመሆኑም እንዲህ ያሉት የኃልዮ እና የነበቢብ ኃጢያቶች የሚስተሰረዩት እንዳለከው ካህን መስቀል አሳልሞ እግዚአብሔር ይፍታህ ሲል 12ግዜ እግዚኦ መሀርነ ክርስቶስ አስብለው ይፍታህ ሲሉ ስለሆን በጠዋትም በማታም በቤተክርስቲያን መገኘት ከካህናት መስቀል መባረክ አግባብ ነው። የኃልዮ ወይም በማሰብ የምትሰራው ግን በዚ የማይስትረይ የግድ መናገር የሚኖርብክ ይኖራል። የነቢብ(በመናገርም) የሰራከው እንዲሁ የግድ መናገር የሚኖርብክ ይኖራል።
Feb 06, 2022