Selam sewoch Ee esti ye orthodox hono leyet yale kemtshaf kidus le drama yhun le getem bcha yhonew yhun getem felgulgn weym ye getem hasab btam tru kmibalew yemetshaf kidus tarikoch west malt nw
Feb 05, 2022አስፈሪዋ ሰዓት ኢየሱስ ሲመጣ በግርማ መንግስት በመላእክት ዝማሬ እልፍ አልፋት እምቢልታ ሲመታ ደሞም መለከት እየተጎሰመ ታላቅ ነጋሪት ምድር ስትጨነቅ ሲታወክ ፍጥረት ሀጥያተኛ ሁሉ ይለብሳል ሀፍረት ህሊናው ይባባል በሰራው ሀጥያት አልቅሶ ተጨንቆ ይበዛል ጩኸት ከሚያስፈራው አምላክ ከግሩሙ ፊት ተራሮች ደብቁኝ ትዋጥኝ መሬት ብሎ ይማፀናል በዚህች ሰዐት ህጉን የጠበቁ ያልሰሩ ሀጥያት በአምላክ ያመኑ በፀጋ ጥምቀት በሱ ደስ ይላቸዋል ተነስተው ከሞት በቀኙ ይቆማሉ ለመውረስ ህይወት ኢየሱስ ንጉሱ ያለም መዳኒት በቃሉ አመስግኖ ይሰጣል ርስት በዚያ ያኖረዋል በተዋበ ቤት ለአለሙ ንጉስ ላምላክ ፀባኦት በዚያ ይዘምራል እንደ መላእክት ሁሉን ይናገራል ድርሳት ሰንበት መመልከት ይገባል እለት በ እለት ሁል ጊዜ መፀለይ ያለ መታከት አስፈሪዋ ሰዓት ከመድረሷ በፊት።
Feb 06, 2022