#other
ቤተሰብ እንደት ናችሁ! ምን መሰላችሁ እህቴ ወንድ ልጅ ወልዳለች እና የልጁን ስም እኔ እንዳወጣ መብቱ ተሰጥቶኛል እና ላስቸግራችሁ ቆንጆ ስም ንገሩኝ ከነ ትርጉሙ ። የ አባቱ ስም ባየ ነው ፡ please anbibachuh atilefut።
Feb 05, 202231 engagements
ቤተሰብ እንደት ናችሁ! ምን መሰላችሁ እህቴ ወንድ ልጅ ወልዳለች እና የልጁን ስም እኔ እንዳወጣ መብቱ ተሰጥቶኛል እና ላስቸግራችሁ ቆንጆ ስም ንገሩኝ ከነ ትርጉሙ ። የ አባቱ ስም ባየ ነው ፡ please anbibachuh atilefut።
Feb 05, 2022ጉዱን በሉት ጉዱን ባየ
Feb 05, 2022😂😂😂😂😂😂😂
Feb 05, 2022ስም 👉 ትርጉም Yodahe 👉 እግዚአብሄር ያውቃል Keron. 👉 ያንተ ጊዜ
Feb 05, 2022Yared bay
Feb 05, 2022Adonay
Feb 05, 2022ናኦድ ባየ
Feb 05, 2022"ፍቅር" ባየ🙌
Feb 05, 2022አዶኒያስ = ጌታ,የእ/ግ አገልጋይ ሌዊ= እ/ግ ከኔ ጋር ነው አሜን =ይሁንልኝ
Feb 05, 2022Miraf Bayeh 👋
Feb 05, 2022ባለየ ባየ
Feb 05, 2022these days people think giving children .... western names is cool🙃🙄 & i believe that's stupidity joy, happy ,rihanna, Veronica,juliet..those names doesn't represent us.
Feb 05, 2022ልጁ ኦርቶዶክስ ከሆነ.. "ነአምን" በሉት "እናምናለን" ማለት ነው ነአምን ባየ
Feb 05, 2022Amon meaning faithful, true.
Feb 05, 2022Be amaregna giltsi afirgiw esti
Feb 05, 2022Matthews Baye
Feb 05, 2022Etsubedenk bay
Feb 05, 2022Ye abatun sim benegrin lemawetat yekelal
Feb 05, 2022አዶናይ .....አዶናይ ባየ👍
Feb 05, 2022Amen
Feb 05, 2022ባላየ ሸውራራ ከሆነ 🤣
Feb 05, 2022ብርሀኑ
Feb 05, 2022