🙏 pls ጳጉሜ 2 yetewelde sw zodiac sing mendenew mihonew ?????????
Feb 05, 2022ጳጉያረስ😂😂😂
Feb 05, 2022🙏 pls ጳጉሜ 2 yetewelde sw zodiac sing mendenew mihonew ?????????
Feb 05, 2022ጳጉያረስ😂😂😂
Feb 05, 2022ከነሐሴ 18 እስከ መስከረም 13 ለተወለዱ በሙሉ ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። »» ዞዳይካቹ ቪርጎ ይባላል »» አብዛኞቹ ቪርጎዎች ድንግል ናቸው፣ እንደዛውም ቀበጦች አይጠፉም። »» ጋብቻ ለቪርጎዎች ከበድ ይላል ፣ አንዴ ከገቡበት ግን ጋብቻን ያቁበታል። »» ጩኸት እና ጫጫታ አያበዙም ፣ አልፎ አልፎ ካልሆነ ብቸኝነትን ያዘወትራሉ። »» ለጥቃቅን ነገሮች ሁሉ ትኩረት ይሰጣሉ ፣ አስር ብር ከሃምሳ ሳንቲም ለሚያወጣ እቃ አስራ አንድ ብር ከፍለው አርባ አራት ሳንቲም ይጠብቃሉ፣ ግዜቸውንም ቢሆን እስከ ሰኮንዶች ወርደው ያሰላሉ። »» ቪርጎዎች በየካፍቴሪያው ፣ በየሻይ ቤቱ ፣ በየመዝናኛው በየጭፈራ ቤቱ ማግኘት የሚከብድ ይሆናል፣ ይልቁንም በየቢሮ አምሽተው ይሰራሉ። ለፍፁማዊነት ያደላሉ፣ በከንቱ ህልም እና ለማይረባ ምኞት ግዜ የላቸውም፣ የተግባር ሰዎች ናቸው። »» ሁሌም በሃሳብ እንደተዋጡ ነው፣ አይኖቻቸው ግልፅ ሆነው ፀጥ ያሉ ናቸው። »» የቪርጎ ግዙፍ ብዙም አይተይም ፣ ብዙዋች ደቃቃ ናቸው ፣ ጥንካሪያቸው ግን ብረት ነው። »» ስለመልካቸው ይጨነቃሉ ፣ ባገኙት እድል ና አጋጣሚ ሁሉ መስታዎትን ያያሉ ፣ በአለባበሳቸውም ቢሆን ሁሌም ሽክ እንዳሉ ነው። በጣም ፅዱም ናቸው በገኙት አጋጣሚ ሁሉ ሻዋር ከመውሰድ አይተቀቡም »» ብርቱ ሰረታኞች ናቸው ፣ጭንቀት እና የስራ ብዛት ጤናቸውን ሊያዛባ ይችላል። »» ቪርጎዎች ስድ የሆነ አነጋገር ፣ ብልግና እና ግዴለሽነት እብድ ያደርጋቸዋል። »» ታመው ለተኙ ሰዎች ከሰማይ እንደተላኩ መላእክት የሚቆጠሩ ደጎች ናቸው። »» ቪርጎዋች ሰለ አኗኗር ልማደቸውና ስለበህሪያቸው ሲነገራቸው ያንን ለመቀበል ይቸገራሉ፣ even አሁን የተፃፈውን ዞዳይክ ባህሪያቸውን እንኳን ምንም እኔን አይገልፅም እንደሚሉ እውን ነው። »» የማንም ጥገኛ ተረጂ መሆንን አጥብቀው ይፈራሉ፣ ገንዘብን አለግባብ ቢሞቱ አይበትኑም፣ ቋጣሪ ነገር ናቸው ብክነትን ያወግዙታል ። »» ቪርጎዋች እኔ ነኝ ያሉ ተቺዋች እና አቃቂር አዎጪዎች ናቸው፣ እነሱ ሲነኩ ግን ያማችዋል። »» ቪርጎዋች ረጋና ቀዝቀዝ ያሉ ናቸው ፣ በምክንያት እንጂ በስሜት አይመሩም ፣ በቃላቸውም ይገኛሉ። »» ቀጠሮ አክባሪ ናቸው ቀጠሮ ሚያረፍድ ስው አይወዱም።
Feb 05, 2022Virgo♍
Feb 05, 2022Emenegn zodiac sign ke evel neger ga yiyayazal Besu atmen. Bemnm aynet tamr ye kokeboch akemamet calculet tedergo mnamn yante bahri and future litawek aychlm Le fun new kalk demo u better stop coz u are giving permission for Satan to control ur self and ur future . Source : am anthropologist and there are many things that the community didn't know About
Feb 05, 2022Don't get mad at me but I read somewhere that ye gedam abatat use this books similar to the modern astrology to predict the future other than dreaming.
Feb 07, 2022Endaltewelede nw mikoterew😂😂
Feb 05, 2022Libra
Feb 05, 2022Dm me on AKA47470 I'll tell u everything
Feb 05, 2022