How can I out in pornography addiction I’m try to out in this addiction much time but I couldn’t stop saw pornography video and now I need stop please help me
Feb 04, 2022አንዴት ነው ከማንፈልጋቸው ልምምዶች ነፃ የምንወጣው?💯💯💯💯💯 መፅሀፍ ቅዱስ ሲናገር💢 " እውነትንም ታውቃላችሁ እውነትም አርነት ያወጣችኋል አላቸው።" (የዮሐንስ ወንጌል 8:32)ይላል 🔥ስለዚህ የእውነትን ቃል ስታውቅ በእግዚአብሄር ዘንድ ውሸት የሆኑ በአንተ ዘንደ የማትፈልጋቸው ነገሮች አንድ በአንድ እየተወገዱ ይሄዳሉ ...pornography masturbation ..what ever you call any sin....አንተ የማትፈልጋቸውን ነገሮች ወደ አባትህ እግዚአብሔር ውሰደቸው...እሱ ሸክምን የሚያራግፍ ደካማውን የሚያበረታ ለልጆቹ የሚራራ ተስፋ የቆረጠውን ሰው የሚያረግ አባት ነው እግዚአብሔር በአንተ ህይወት ውስጥ መልካም ብቻ ነው።💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥 ♨️ስለዚህ ከpornography ከ Masturbation ነፃ ለመውጣት ኢየሱስ መስቀል ላይ የፈፀመልህን ማወቅ በቂ ነው ።ለምሳሌ መፅሀፍ ቅዱስ እንዲህ ይላል" እኛ በእርሱ ሆነን የእግዚአብሔር ጽድቅ እንሆን ዘንድ ኃጢአት ያላወቀውን እርሱን ስለ እኛ ኃጢአት አደረገው።" (2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 5:21)ይላል ♨️♨️♨️♨️♨️♨️♨️♨️♨️♨️♨️♨️♨️♨️♨️♨️♨️♨️♨️♨️♨️♨️♨️♨️♨️♨️♨️♨️♨️♨️♨️♨️♨️ ⭕️አየህ አንተ በፅድቅ እንድትኖር ከሀጢያት ነፃ ሆነህ እንድትኖር እግዚአበሐር ልጁን ስለአንተ በመስቀል ላይ ሀጢያት አደረገው የአንተን ሀጢያት ተሸከመ አንተ የእሱ ፅድቅ እንዲኖርህ .....ስለዚህ ሁሉ ጊዜ ሀጢያት ሰራህም አልሰራህም እኔ በክርስቶስ የእግዚአብሔር ፅድቅ ነኝ አያልክ በህይወትህ ላይ ማወጅ አለብህ ያን ጊዜ አምሮህ አስተሳሰብህ ሁለንተናህ በእግዚአብሔር ቃል ይመላል ...በእግዚአብሔር ቃል ሙሉ ከሆንክ ደሞ የማትፈልገው ልምምድና ሀጢያት በአንተ ህይወት ውስጥ እድል ፈንታ ያጣል coz እግዚአብሔር ፀጋ ስለሚሰጥህ ፀጋ ደሞ ለሀጢያት ለporn ለ masturbation አፒታይት እንዳይኖርህ ያረጋል ።🔱🔱🔱🔱🔱🔱🔱🔱🔱🔱🔱🔱🔱🔱🔱🔱🔱🔱🔱🔱🔱🔱🔱🔱 መፅሀፍ ቅዱስ ሲናገር (ወደ ቲቶ ምዕ. 2) 11፤ ሰዎችን ሁሉ የሚያድን የእግዚአብሔር ጸጋ ተገልጦአልና፤ 12-13፤ ይህም ጸጋ፥ ኃጢአተኝነትንና ዓለማዊን ምኞት ክደን፥ የተባረከውን ተስፋችንን እርሱም የታላቁን የአምላካችንንና የመድኃኒታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ክብር መገለጥ እየጠበቅን፥ ራሳችንን በመግዛትና በጽድቅ እግዚአብሔርንም በመምሰል በአሁኑ ዘመን እንድንኖር ያስተምረናል፤ ስለዚህ የእግዚአብሄር ፀጋ ያማትፈልጋቸውን አለማዊ ነገሮች ያስክድሀል....እግዚአብሔር ፀጋ እንዲሰጥህ ደግሞ ልጁን እየሱስን ማወቅ አለብህ coz ፀጋ የመጣው በኢየሱስ ብቻ ነው " ጸጋና እውነት ግን በኢየሱስ ክርስቶስ ሆነ።" (የዮሐንስ ወንጌል 1:17)‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️ ስለዚህ የተፈፀመልህን የተከፈለልህን የመስቀል ስራ ስታውቅ አንተ ትክክለኛ ማንነትህን ታውቃለህ ትክክለኛ ማንነትህን ካወቅ ደሞ ሀጢያት በንተ ህይወት ውስጥ ቦታ አይኖረውም....🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴 🗣የሀጢየት ፈተና ሲመጣብህ ፈጥነህ የእግዚአብሄርን ቃል መናገር አለብህ coz የጦር መሣሪያህ ቃሉ ነው...ልክ ፈተና ሲመጣብህ ማለት ያለብህ እኔ የእግዚአብሔር ልጅ ነኝ አዲስ ፍጥረት ነኝ በክርስቶስ የእግዚአብሔር ፅድቅ ነኝ ሰውነቴ የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ነው ስለዚህ ሀጢያት በሰውነቴ ላይ እንዲነግስ አልፈቅድም ሀጢያት አይመጥነኝም እኔ ፃድቅ ነኝ ማለት አለብህ.....የኔ የእግዚአብሔር አቅምና ፀጋ በህይወትህ ይገለጣል ...🗯🗯🗯🗯🗯🗯🗯🗯🗯🗯🗯🗯🗯🗯🗯🗯🗯🗯🗯🗯🗯🗯🗯🗯🗯🗯 ስለዚህ የማትፈልጋቸውን ነገር ከህይወት ለማባረር የመንፈስ ሰይፍ የሆነውን የጦር መሣሪያህን ቃሉን በሙላት ታጠቅ ያኔ pornography masturbation አንተን ይፈሩሀል አንተ ጋ መቅረብ አይችሉሞ coz ቃሉን የያዝክ ፃድቅ የእግዚአብሔር ልጅ ሆነሀል...
Feb 05, 2022