"መላው ኢትዮጲያዊ ለአማራ እና አፋር ክልሎች ከፍሎ የማይጨርሰው ውለታ አለበት" እንዴት ታዩታላችሁ ??
Feb 04, 2022👉 ይሄን የሚለው አማራ ወይም አፋር አፋር የሆነ ሰው ከሆነ ልክ አይደለም። ም/ቱም ስራክን ሌላ ሰው አንስቶ ከፍ ልያደርግልህ ይገባል እንጅ አንተ ራስህን መቁለል የለብህም 👉 እንደ ራሴ አስተያየት ውለታው ልክ ነው ግን ተከፍሎ የማይጨረስ ምናምን የተባለው ነገ እንዳይጫርስን እፈራለው ማንኛውም ኢትዮጲያዊ በብዙ ጊዜያት አንዱ አንዱን ሲጠብቅ ኖሯል የዛሬን አያድርገውና ስለዚ ውለታ መቆጣጠሩ እኔ ጥቅሙ አይታየኝም። 👉 ግን በአጭሩ ❤️ ለእኛ ኢትዮጲያውን ራሳችን ለእኛው ካልሆንን ማን መጥቶ መከታ አየሆነንም 🇪🇹 አማራም አፋርም በዛሬው ስራክ ብቻ ሳይሆን ድሮ በታሪክ በማቅህም አከብርሀለው 🙏 ግን ራሳችሁ እንዲህ ውለታ ምናምን እያላችሁ አታውሩ ደስ አይልምና
Feb 05, 2022