✅ ኦርቶዶክስ መሆን ✅ የእግዜሩ ፍቃድ ✅ ድንግልና ✅ ሙሉ የቤተሰብ ፍቃድ ( በጋብቻው ላይ)
Feb 04, 2022✅ ኦርቶዶክስ መሆን ✅ የእግዜሩ ፍቃድ ✅ ድንግልና ✅ ሙሉ የቤተሰብ ፍቃድ ( በጋብቻው ላይ)
Feb 04, 20221 የእግዚያብሄር ፍቃድ 2 ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ተከታይ መሆን 3 በህይወት ዘመንሽ ላጠፋሽው ንስሃ መግባት 4 ክብረ ንፅህና የተጠበቀ መሆን( ድንግልና) 5 አለማዊ ነገር መጠቀም አትችሉም ( ዘፈን ፣ ሜካፕ ፣ በተክሊል ቀን መጠጥ ፣ እስከ 1ሳምንት ወሲብ ነክ ነገር የተከለከለ ነው )ይሄን እራሳቹን ማሳመን
Feb 04, 2022Also both of u must be orthodox 😏
Feb 04, 2022Both of you must be Virgin's
Feb 04, 2022Ene kelay ketesetesh yeteshale mels lstsh. Kelbachu "mewaded" alebachu. Ena demo nsha megbat. Aleke.
Feb 04, 2022@Bermel_mouth የእግዜሩ ማለትክን አልወደድኩልክም አፍክን ጠብቅ። @Anonymous የእግዚያብሄር አይባልም የእግዚአብሔር እንጂ። ሌላው የእግዚአብሔር ፍቃፍ የምትሉ ሰዎች እግዚአብሔር ያልፈቀደው ለማን ነው? የእግዚአብሔር ፍቃድ እኮ ወይ በድንግልና በምንኩስና እንድንኖር አለዚያ ጋብቻ ክቡር መኝታው ንጹህ ነውና በንጽህና ትዳር እንዲመሰረት ለሁሉም ፈቅዷል። በገዛ ፍቃድሽ ከአልጋ እየወደቅሽ እግዚአብሔር አልፈቀደም እያላችሁ በእግዚአብሔር አታሳቡ ይህ ለኃጢያት ምክንያት መስጠት ይባላል። ለእግዚአብሔር በማይከሰስ በማይወቀስ በማይሳሳት በእግዚአብሔር ማመካኘት። ስትዘሙቺ ስትዘሙት ፈቅዶልክ ነው? የእግዚአብሔር ፍቃድ የሚባለው ምሳሌ:- ሴቷ ድንግል ሆና ለተክሊል የምትበቃ እንደሆነና ያፈቀረችው ሰው ክንፈ ድንግልናው የተሰበረ ከሆነ ስለ ፍቅር ስትል እሷ አክሊሉን መድፋት እየቻለች ከክብር ዝቅ ብላ በቁርባን ባቻ ጋብቻዋን ስትፈጽም ይኽ ለሷ ድርብ ክብርም ነው የእግዘብሔርም ፈቃድ ነው ይባላል። ዝም ብላችሁ ግን የእግዚአብሔር ፍቃድ ነው በማለት ስትወድቁ አልፈቀደም በማለት በፈጣሪ አታሳቡ። ሌላው አንድ ሳምንት ወሲብ ነክ ነገር ያልከው ስህተት ነው። 40ቀን ነው።
Feb 05, 2022