Dapim194
#health
ኣረረ Guys እስኪ help me out please!! አንዳንዴ ከእንቅልፌ ስነሳ ጆሮዬ ተደፍኖ ይጠብቀኛል like አለ ኣ ረጅም መንገድ በመኪና ስንሄድ እንደሚዘጋዉ ማለት። ከዛ ትንሽ ቆይቶ ሳዛጋ ምናምን ይከፈት ነበር። የዛሬዉ ግን ይለያል ብለዉ ብል ባዛጋ ንክች አልል ብሎኛል። ኣረ ምንድነዉ ጉዱ እስኪ ያጋጠማቹ ካላቹ ወይም DRs Help ur Brother! Thanks!
Feb 04, 202211 engagements