አትገባም አሉኝ ቤተ ሰማይ 😢😢 ( B/c of ሀጥያቶቼ ስሜቴን ይገልፅልኛል)
Feb 04, 2022አትገባም አሉኝ ቤተ ሰማይ 😢😢 ( B/c of ሀጥያቶቼ ስሜቴን ይገልፅልኛል)
Feb 04, 2022ብረባም ባረባም አይቀርም መውደዷ ከአንገት በላይ ሳይሆን ፍቅሯ ነው ከሆዷ ብፀዳ ብቆሽሽ እሷ ግድ የላትም ሲያሙኝ ደስ ይላታል ለዉጡ አይታያትም ትወጅኛለሽ እገሊት እኔ ወድሻለው🤪🤪🤪😜😜
Feb 04, 2022ያዩት የሰሙት ሁሉ አይነገር መች ከብዶት ለሆድ ነገር ማሳደር ፍቺው ከባድ ግራ ሚያጋባ ሰው ሰዋሰው ነው ቅኔው ማይገባ!! Eyoba😍
Feb 04, 2022ልፅፈው ነበር ተቀደምኩ😅
Feb 04, 2022ይዘባርቃሉ ሳይገባቸው ነገሩ ሁሉ
Feb 04, 2022"chu chu yilegnal " yemilew zefen 👌
Feb 04, 2022አንተ ሎጋ የገፈርሳ ትዝታህን እንዴት ልርሳ alem kebede 😜
Feb 04, 2022Conor maynard.....Ain't got no friends😊
Feb 10, 2022"ሰው መሆኔ"አስቴር አወቀ
Feb 04, 2022ስኬት ነው እንደ ልኬትህ yohana
Feb 04, 2022