#religion
ሰላም እንዴት ናችሁ ሁሉ ሰላም? ጥያቄዬ ለኦርቶዶክስ ወንድም እህቶች ይሁን👇👇 የማይሰገድባቸው አምስቱ ቀናት እነማናቸው ???
Feb 03, 20226 engagements
ሰላም እንዴት ናችሁ ሁሉ ሰላም? ጥያቄዬ ለኦርቶዶክስ ወንድም እህቶች ይሁን👇👇 የማይሰገድባቸው አምስቱ ቀናት እነማናቸው ???
Feb 03, 202212 ቅዱስ ሚካኤል 21 እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም 29 በዓለ ወልድ ቅዳሜ እሑድ
Feb 04, 2022ቅዳሜ፣ እሁድ፣ 12፣ 21፣ 29 እና ዐበይት በዓላት
Feb 04, 2022ሰኞ ማክሰኞ እሮብ ሐሙስ አርብ
Feb 04, 2022