#other
እባካችሁ ስለBiomedical engineering info ያላቹ ሰዎች ስለ ትምርቱ ንገሩኝ ስለ ስራው እድል ስለ ትምህርቱ ብቻ ምታቁትን አካፍሉኝ። bmarew does it worth¿
Feb 03, 20227 engagements
እባካችሁ ስለBiomedical engineering info ያላቹ ሰዎች ስለ ትምርቱ ንገሩኝ ስለ ስራው እድል ስለ ትምህርቱ ብቻ ምታቁትን አካፍሉኝ። bmarew does it worth¿
Feb 03, 2022Ketemerek buhala wef sira😂
Feb 04, 2022የወደፊቱን ባላውቅም በአሁኑ ሰዓት ተፈላጊ ዲፓርትመንት ነዉ .. የሰዉ ኃይል እጥረት አለ
Feb 04, 2022Yeah. But you must be pro at PCBM; Physical, Chemistry, Biology and Mathematics.
Feb 04, 2022