#health
ሰላም ለናንተ ይሁን ኧረ በፈጣሪ እርዱኝ ምን መሠላችሁ ከቤት ወጥቼ ራቅ ያለ መንገድ ከሄድሁ እራሴን አሞኝ ነው የምመለሰው even ትምህርትቤት እደዛው hospital ሄጄ ነበር ግን parastamol ነው የሰጡኝ ምንም ሊተወኝ አልቻለም ስለምሰጡኝ መልስ ሁሉ በፈጣሪ ስም አመሰግናለሁ🙏🙏🙏
Feb 03, 20223 engagements
ሰላም ለናንተ ይሁን ኧረ በፈጣሪ እርዱኝ ምን መሠላችሁ ከቤት ወጥቼ ራቅ ያለ መንገድ ከሄድሁ እራሴን አሞኝ ነው የምመለሰው even ትምህርትቤት እደዛው hospital ሄጄ ነበር ግን parastamol ነው የሰጡኝ ምንም ሊተወኝ አልቻለም ስለምሰጡኝ መልስ ሁሉ በፈጣሪ ስም አመሰግናለሁ🙏🙏🙏
Feb 03, 2022የእንቅልፍ እና የእረፍት ሰዓትህ ተዛብቶ ይሆን??? እሱን ለማስተካከል ሞክር 2 ደግሞ ሀባብ የሚባለውን ፍራፍሬ ካወከው እሱን እየገዛህ ብላ ለራስ ምታት ፍቱን ነው በተረፍ በእምነትህ ፀልይበት
Feb 04, 2022Endegizeayawi mefthe tkur azmud becherk argeh ashtt its effectiv .... .... Keflo miyamh kehone bewer eske15 kenat akabai rasmtat miyateka kehone margin lihon slemichl tlk hospital endthed ymekeral
Feb 03, 2022Most likely dehydration. Wha bedenb teta, beteley yemialbh kehone.
Feb 04, 2022