ሰላም ሀገራችን በአሁኑ ወቅት በበርካታ ችግሮች ውስጥ ትገኛለች። እናም ይህን በተመለከተ ሁለት ጥያቄዎች አሉኝ። ከቻላችሁ ተፅዕኖ ፈጣሪ ናቸው የምትሏቸው ሰዎች ጥያቄዎቹን በተመለከተ ያደረጓቸው ንግግሮች ካሉ link ሸር እንድታደርጉኝ በትህትና እጠይቃለሁ። ጥያቄዎቹ የሚከተሉት ናቸው። 1. ለሀገራችን ችግር ውስጥ መግባት ምክንያቶቹ ምንድን ናቸው? 2. መፍትሔዎችስ ምን ምን ናቸው? አመሰግናለሁ
Feb 03, 2022ችግሩ ሁሉም ለራሴ ለራሴ ብቻ እያለ መሮጡ ነው መፍትሄው መጭው ትውልድ ላይ መስራት ☺️ ያሁኖቹ አምልጠውናል 😏😏
Feb 03, 2022