ከነስጋው ያረገ እና ከነስጋው የተነጠቀ ይለያያል ። ከነስጋው ያረገ ጌታችን እና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው ። በፍርድ ቀንም ሁሉም ሙታን ይነሳሉ ማለትም ስጋ ይኖረዋል ። ከነስጋው የተነጠቀ ከሆነ ግን ሄኖክ አለ ነብዩ ኤልያስም አለ ። ማለትም ሞትን አላዩም ማለት ነው ስጋዊ ሞትን ።
Feb 03, 2022ከነስጋው ያረገ እና ከነስጋው የተነጠቀ ይለያያል ። ከነስጋው ያረገ ጌታችን እና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው ። በፍርድ ቀንም ሁሉም ሙታን ይነሳሉ ማለትም ስጋ ይኖረዋል ። ከነስጋው የተነጠቀ ከሆነ ግን ሄኖክ አለ ነብዩ ኤልያስም አለ ። ማለትም ሞትን አላዩም ማለት ነው ስጋዊ ሞትን ።
Feb 03, 2022ኤልያስ እና ሄኖክ ናቸው 2ቱም ሞትን አላዩም ኤልያስ በሰረገላ ነው ሄኖክን እርግጠኛ አይደለውም 😔
Feb 03, 20222 Elias henok
Feb 03, 2022ሁለት፤ ኤልያስ እና ሄኖክ
Feb 03, 2022Syfe melekot ena dersanat wanawochu nachew gn be emnet ketseleyk yetgnawm yabarerewal
Feb 10, 2022