Selam endet nachu yhenin gtmen lehone lij asaychew btm tkit bota enji almost hulunm be sads fidel nw yetetekemkew ena sads yemitekemut demo jemariwoch nachew ena ye gtmun wbet yikensewal alegn ene demo alastewalkutm nbr ena endezi yagatemachu endene yemtitsfu kalachu btamakrugn des ylegnal🙏gtmu yhen ymeslal የነፍስ ቀለብ ተንተራሺኝ ውዴ የደረቴ ምቾት ከትራስ ይልቃል የሰለቸሽ ጉዞ ደስ እያለሽ ያልቃል የማለዳው ብርዱ ከሚያቆረፍድሽ ከሲዖል በማያንስ እቅፌ ግቢና በሙቀት ላንድድሽ እያልኩኝ በውሸት አንቺን ብሰክስም ጡንቻ ለማፈርጠም በየጂም ደጃፍ ላይ አልልከሰከስም እውነቱን ልንገርሽ አቋሜ የጎመን እግሬም ነው ስንጥር አንቺን ለመማረክ አልገኝም ስጥር አትንተራሺብኝ ጥቅመኛን ይዋጋል የደረቴ አጥንት ግዝፈት የማልመኝ እንደዚው ነኝ ከጥንት እውነቱን ልንገርሽ ሰውነት ጤዛ ነው ምድር ላይ ረጋፊ ሞቱን የማያስብ ቢያጅበው ደጋፊ በድግምግም አለም አዲስ ነገር የለም በገንፎ ሲመጣ በንፍሮ ይሸኛል አካሌ ገርጥቶ ነፍሴን ብቀልበው ለኔስ ይሻለኛል!
Feb 03, 2022It's nice , u sld work and update ur self there is so much new to learn i hope u will be one of the greatest poets one day
Feb 03, 2022