To the point, all the position aren't allowed. በመጀመርያ ጾታዊ ግንኙነት ካለ አንድም ይሆናል እንጂ position መኖሩ አይቀርም...That's not the case.. አንደኛው ነገር, according to teaching of St. Augustus, 'Sex is not art, it is procreation’. ጾታዊ ግንኙነት አዲስ ፍጥረትን የምናገኝበት እና ፍትወተ ሥጋን የምናረጋጋበት እንጂ ጥበብ አይደለም። ለማብራራት፦ 1) The Anal or Oral intercourses are strictly prohibited. Only the penile-vaginal intercouse is allowed. (በአምርኛ ለመግለጽ ስለሚከብድ ነው) 2) እንሰሳት ሲወለዱ በቁም ነው፥ ስለዚህ በቁም ይገናኛሉ። የሰው ልጅ ሲወለድ ተኝቶ ነው፥ ስለዚህ ሩካቤ ሥጋን ሲፈጽምም እንደተወለደው መሆን አለበት። 3) ግንኙነት ሲፈጽሙ ከተፈጥሯዊ ባሕርይ በወጣ መንገድ አንዱን የበላይ አንዱን የበታች የሚያደርግ ዓይነት ሊሆን አይገባም። Generally, The Natural (missionary) intercourse is the advisable one. ይህ ለጊዜው ይበቃሃል። የትዳር ዓለም ውስጥ ከሌለህ ከዚ በላይ ማወቅ የለብህም።
Feb 03, 2022