ሴቶች የወር አበባ ማየት ፀጋ ነው ወይስ እርግማን? ? ማስረጃዊ ነገር በማስደገፍ አስረዱኝ ... የተለምዶ ወሬ ባይሆን ደስ ይለኛል ። ወንዶችs ደሞ Shut up ur bermel mouth 🤐🤐
Feb 02, 2022endene were liyay yegeba kale🚶🚶🙄.....
Feb 03, 2022ሴቶች የወር አበባ ማየት ፀጋ ነው ወይስ እርግማን? ? ማስረጃዊ ነገር በማስደገፍ አስረዱኝ ... የተለምዶ ወሬ ባይሆን ደስ ይለኛል ። ወንዶችs ደሞ Shut up ur bermel mouth 🤐🤐
Feb 02, 2022endene were liyay yegeba kale🚶🚶🙄.....
Feb 03, 2022ብሉይ ኪዳን “ሴት ፈሳሽ ነገር ቢኖርባት በሥጋዋም ያለው ፈሳሽ ነገር ደም ቢሆን፥ በመርገምዋ ሰባት ቀን ትቀመጣለች፤ የሚነካትም ሁሉ እስከ ማታ ድረስ ርኩስ ነው።” — ዘሌዋውያን 15፥19 አዲስ ኪዳን “አይሁዳዊ ወይም የግሪክ ሰው የለም፥ ባሪያ ወይም ጨዋ ሰው የለም፥ ወንድም ሴትም የለም፤ ሁላችሁ በክርስቶስ ኢየሱስ አንድ ሰው ናችሁና።” — ገላትያ 3፥28
Feb 03, 2022Ee because
Feb 03, 2022It 's a fertility sign እና ፀጋ ነው
Feb 03, 2022shut up ur bermel mouth nw yaleshew mnm lel hasabu alneberegnm gn yehen word say alchalkum ena aweralew malet nw atebeku mnm hasab lemesetet aydelem shut up selalesh tekarani lemehon nw
Feb 03, 2022Oh dear lord! we’re in the 21st century and we know why women have their periods scientifically. There is no ergman or tsega thing
Feb 03, 2022No one asked scientifically eko
Feb 03, 2022ክርስቶስ ሳይመጣ በፊት እንደ እርግማን ነበር እሱ ከመጣ በኋላ ግን ተቀይሮዋል እንደ ጥሩ ነገር ነው ሚታየው ማስረጃ :- መምህር ምህረታብ ዩቲዩብ ላይ አለልክ detail አብራርቶታል
Feb 03, 2022Mihireteab memihir new ende¿
Feb 03, 2022