#sport
Eski pls የሆነ ጊዜ የደርት ስፖርት gemrie ነበር nger gen hultum ekul አልሆኑም ማለት የግራው ተልቅ አለ የቀኙ degmo bezum adelm ena ይህን endet lastkaklw
Feb 02, 20225 engagements
Eski pls የሆነ ጊዜ የደርት ስፖርት gemrie ነበር nger gen hultum ekul አልሆኑም ማለት የግራው ተልቅ አለ የቀኙ degmo bezum adelm ena ይህን endet lastkaklw
Feb 02, 2022Balanced behone dampel sera
Feb 02, 2022ይህ የሚሆነው በአንድ እጅህ ብቻ እያዘነበልህ ስለምትሰራ ነው። ስለዚህ የአጥንት ችግር ምናምን ካለብህ እሱን ታይ የሰውነት አቀማመጥህ ትክክል፡ካልሆነ ስፖርት ስትሰራበት ባላንስ ስለማይሆን። እሱን ካስተካከልክ ደግሞ ያልሰራ ጎንህን ለማሰራት ሞክር በይበልጥ።
Feb 02, 2022asebkut edet lihon edemichil 🤣🤣
Feb 02, 2022Yhn yakl aydelm
Feb 03, 2022የውሀ እናት የለም ሰፈርክ😂😂
Feb 02, 2022