ሴቶች brokeup ስትፈልጉ ምታሳዩት sign/action ምንድነው?..... ስለምላሻችሁ አመሰግናለው🙏🙏
Feb 02, 2022ሚስቴ ምን እንዳደረገችኝ ልንገር 👉 ስልክ ስደውል አታነሳም ትንሽ ቆይታ ከ beep call ያልረዘመ missed call አደረገችና ዘጋችው ከዚያ ውድያው ስደውል ለምን ስልኩን አላነሳህም አለችኝ እሺ ይሁን ብዬ ይቅርታ ለማለት ስሞክር ስልኩን ዘጋችብኝ መልሼ ስደውል ጭራሽ ዘጋህብኝ ብላ የስድብ ናዳ አወረደችብኝ እና በቃ እንደውም ድጌ እንዳደውል አለችን 🙄🙄🙄😭😭 ኮዳ እና ገረባ ይዞ ድንጋይ እየተወራወረ የሚሳደብ ሰው መንገድ ላይ ካየህ እኔ ነኝ
Feb 02, 2022