bf gar በሀይማኖት አንገናኝም የተለያየ እምናት ነው ምንከተለው and lay kehonn 4 werachn new ግን እሱ 2 አመት ጠብቆኛል betam new ሚወደኝ enem endezaw ግን አሁን ላይ በጣም አሳሰበኝ ልለየው አልፈልግም ሀይማኖቴንም መልቀቅ አልፈልግ ነገ ሚሆነው Aytawekm bye abrew lhun elalew gn ybelt fkr ውስጥ ብንገባስ እንደማንጋባ አውቃለው ልተወው አልቻልኩም ታዲያ ምን ላርግ
Feb 01, 2022ehete hayemanot ko yebeltal mayehon kehone kezihu break adergu 💔 alayeshim ende ezi miteyekuten teyake ......
Feb 02, 2022