ሰላም ለሁላችሁም ምን መሰላቹ ጭንቅላቴ በጣም ይደርቃል በተለይ ታጥቤ ትንሽ እንደደረቀ ነጭጭጭ ነዉ የሚሆነዉ እና ከጭንቅላቴ ላይ ይበናል ግዴታ ቅባት መቀባት አለብኝ ቢያንስ ትንሽ ይሻላል ግን ያዉ መድረቁ አይቀርም። ከ ፋርማሲ ሁለቴ መዳኒት ገዝቻለዉ ተጠቅሜያለዉም በ ዶክተር ታዞልኝ ግን ሊያሽለኝ አልቻለም ጭራሽ አሁን እየባሰብኝ መጣ። እና መፍትሄዉ ምንድነዉ ከ ፎሮፎር ይለያል ብቻ #please ትንሽም ቢሆን ምታቁት ነገር ካለ ንገሩኝ። ቤት ዉስጥ ሚዘጋጅ ነገር አልችልም ምክኒያቱም campus ተማሪ ነኝ tnks
Feb 01, 2022Yemititkmw Ye Tsgur Kbat Mndn Nw?
Feb 02, 2022