Hey Guys እስኪ Help me with this....ኦሮሚኛ ቋንቋ በደምብ መልመድ እፈልጋለሁ ትንሽ ትንሽ መስማት እችላለሁ ግን በደምብ መልመድ እፈልጋለሁ። እና I don't know how to start. Thanks in advance!
Feb 01, 20221.ምን ያህል እንደምታውቅ አላውቅም ግን ከተማ ከተወለድክ በደንብ አትችለውም ግን እድሉን ካገየህ ገጠር ሄድ እና በደንብ የገበሬውን lifestyle ኮምኩም (አጢነው) ጠይቅ! 2. ከዚህ በፊት ግን ሙዚቃ አዳምጥ ያልገባህን ደግሞ ወረቀት ላይ ፃፋ እና የሚያቅትህን ሰው ጠይቅ 3.obn tv ተመልከት በቃ ባጠቃላይ ባይገባህም ዝንብለህ አዳምጥ ወሳኙ ግን ማወቅ ያለብህ ነገር ለመድኩ ስትል አለማወቅህን ሞር ትረዳለህ it is process . ሌላ ደግሞ የኦሮሞን ባህል ማወቅ በጣም ይጠቅምሀል ምክንያቱም ቢያንስ ስለምን እንደሚወራ 50% ይገባናል ። ምክሬ ስንብሎ የመሰለውን የሚቀባጥር ሰው ሳይሆን ከልምዴ ተነስቼ ነው ። ለየትኛውም ቋንቋ ይሆናል ኦሮሚያ ቋንቋ ለመልመድ ማሰብ አስተዋይነት ነው ከጥቂት ጊዜ በኀላ ለመልመድ ከመሮጥ ካሁኑ ከስር ስር መልመድ ይበጃል። ለማንኛውም አንድ ቻናል ልጠቁምህ "ኦሮምኛ በቴሌግራም "የሚል አዲስ ቻናል ነው ጠቃሚ ጠቃሚ ነጥብ ያነሳል።
Feb 01, 2022