አረ ሰዎች አግዙኝ ለምን እንደሆነ አላውቅም ሰዎች የሆነ ጥያቄ ሲጠይቁኝ ወይንም እርዳታዬን ሲፈልጉ እምቢ ማለት ይከብደኛል እንዴትም ቢሆን ካረዳኋቸው ሼም ይይዘኛል እና ይህንን ባህሪዬን እንዴት ላቁመው ። በነገራችን ላይ ሰው ስረዳ ደስ ይለኛል ሌላው ደግሞ ፈተና ላይ ጓደኞቼን ወይም የክላሱን ተማሪ ግዴታ ማስኮረጅ እንዳለብኝ ነው የማስበው ካላስኮረጅኩ ድብር ይለኛል።። ምን ላድርግ
Feb 01, 2022Anchi mert sew nesh bro klay banesashiw ngr lay and aynt bahri alen Teleyalsh man👍 temecheteshignal
Feb 01, 2022