Mf5
#business
ሰላም ከቀረጥ ነፃ ለማስገባት ፈልጌ ነበር መኪና ሁሉም ነገሮች አሉኝ ኢንቨስትመንት ቢሮ የተፃፈው ብቻ ሚያስፈልገትን ነገሮች በሙሉ አሟላለው አሁን ማወቅ የፈለኩት መኪናውን ለማስገባት ስንት ጊዜ ይፈጅብኛል ወደ ሀገር ውስጥ በምን ያህል ግዜ ይገባል ከነ processu
Feb 01, 20223 engagements
ሰላም ከቀረጥ ነፃ ለማስገባት ፈልጌ ነበር መኪና ሁሉም ነገሮች አሉኝ ኢንቨስትመንት ቢሮ የተፃፈው ብቻ ሚያስፈልገትን ነገሮች በሙሉ አሟላለው አሁን ማወቅ የፈለኩት መኪናውን ለማስገባት ስንት ጊዜ ይፈጅብኛል ወደ ሀገር ውስጥ በምን ያህል ግዜ ይገባል ከነ processu
Feb 01, 2022ከየት ነው የምትጭነው ከዱባይ ከሆነ ቢያንስ ወር ከዛም በላይ ይፈጃል ደሳኡድ ከሆነ ደግሞ የሞላ መርከብ ጠብቀህ በምርጥ ደላላ ማስጫን ነው በተለይ ከጅዳ ከሆነ ደግሞ ይፈጥናል እስከ 20 ቀን ሊደርስ ይችላል ብቻ ዋናው ነገር ጭነት መኖር ይወስነዋል ጭነት ከለለ 3 ወርም ሊፈጅ ይችላል
Feb 01, 2022ከቀረጥ ነፃ መሸጫ ቤቶች አሉኮ here in Addis. ከዛ ለምን አትገዛም???
Feb 01, 2022በያ የልብስ ስፌት መኪና ከሆነ ከውጭ ማስመጣት አይጠበቅብሽም ጋርመንት ሂጂ😂😂
Feb 01, 2022