ሰላም ለእናንተ ይሁን ወዳጆቼ 🤲 በጣም እምወዳት እና እምሳሳላት ከራሴ አብልጬ ስለሷ እምጨነቅላት በልቤ ያነገስኳት የሔዋን ዘር ሴት አለችና በቅርቡ በትምህርት ምክንያት ላልተወሰነ ጊዜ ልንራራቅ ነው እናም ለእርሷ ማስታወሻ ይሆናት ዘንድ አንድ ነገር ብሰጣት ደስ ይለኛል ሁሌም ከእርሷ እማይለይ ቢሆን ይመረጣል እስኪ መላ በሉኝ ወዳጆቼ 🙏🙏🙏
Feb 01, 2022ሄኖክ ድንቁ 👀
Feb 01, 2022