#personal
ሸገር ባስ ወይም አንበሳ ባስ ትኬተር ወይም በድርጅቱ ዙርያ ከሹፉርና ውጪ የሚሰራ ስራ ለመቀጠር እንዴት ነው ቢሮ ምናምን ካላቸው ተባበሩኝ ወይም ስራ ሚራስገቡ አሪፍ ኤጄንሲዎች ካሉ ጠቁሙኝ አየር መንገድ ጋሪ ገፊም ቢሆን 🙏 ስራቸው በፈረቃ ስለሆነ እየሰራሁ ለመማር ይመቸኛል እባካችሁ ተባበሩኝ እዛው አካባቢ የምሰሩ ወይንም ሚሰራ ሰው ምታቁ 12 ጨርሼ ውጤት እየጠበኩ ነው ውጤት መጣም አልመጣም ኮለጅ እየሰራሁ የማታ ምናምን መማር ፈልጌ ነው ከምታስቡት በላይ ስራ ያስፈልገኛል😔
Jan 31, 20222 engagements