#education
ሰላም ሰዎች! የ12 ክፍል ተማሪ ነኝ ማጥናት ብፈልግም ነገር ግን ፈተና 3 ወይም 2 ቀን ሳይደርስ ለማጥናት አልቻልኩም? ከዚህ በፊትም የማጠናቸው ነገሮች ሁሉ አይመጡም ደሞ እንዴት እንደማጠናም አላውቅበትም ሳጠናም ይደባብረኛል ፤ ከእናንተ ተሞክሮ ጥሩ የምትሉትን ንገሩኝ Please? አመሰግናለሁ!!!
Jan 31, 20224 engagements
ሰላም ሰዎች! የ12 ክፍል ተማሪ ነኝ ማጥናት ብፈልግም ነገር ግን ፈተና 3 ወይም 2 ቀን ሳይደርስ ለማጥናት አልቻልኩም? ከዚህ በፊትም የማጠናቸው ነገሮች ሁሉ አይመጡም ደሞ እንዴት እንደማጠናም አላውቅበትም ሳጠናም ይደባብረኛል ፤ ከእናንተ ተሞክሮ ጥሩ የምትሉትን ንገሩኝ Please? አመሰግናለሁ!!!
Jan 31, 2022Eski le 30 dekika andi page degagmesh anbebi ena yeyashewun tegnitesh asebiew yhen bcha adergelgn lelawun bewala
Jan 31, 2022Be eye 30 dekika ereft wsedji ena ye ene temokro zefen eyesmahu saneb ayselechegnm
Feb 01, 2022