Selam እኔ ምላቹ ሙስሊም ወንዶች ለምንድነው ኢማን ያላት ሴት ማለቴ በእምነቷ ደና የሆነች ልጅ መቅረብ ምትፈሩት
Jan 31, 2022tru neger endakerbi ko seytan ale ya new wanaw factor
Jan 31, 2022Selam እኔ ምላቹ ሙስሊም ወንዶች ለምንድነው ኢማን ያላት ሴት ማለቴ በእምነቷ ደና የሆነች ልጅ መቅረብ ምትፈሩት
Jan 31, 2022tru neger endakerbi ko seytan ale ya new wanaw factor
Jan 31, 2022Iman yalew iman yalatn yfelgal iman yelelew iman ylelatn yfelgal that's it
Jan 31, 2022Emnet metabeza set bzu gze dabo asetema gegim telalech lela mistr yelewum
Jan 31, 2022Eman yalat set kbr alat zm bla endemtnbelatet set ena hulum endemichawetbat wend aydelem lesa mnsetew amelekaket btkerbm kum neger felgeh enji lemud aydelem
Jan 31, 2022Mknyatum le endesua aynet set tlkk kbr slemnaet nwa yhe ytefal ende
Feb 01, 2022እህት መፍራት አይደለምኮ ለነሱ ካለን ክብር የተነሳ እንጂ። መጀመሪያም አንድ ልጅ ኢማን ካላት ለሷ የተፈቀደ ወንድ እንጂ ሌላው እንዲቀርባት አትፈልግም። አንቺ ጥያቄ አጠያየቅሽ ሴት ልጅን specify ስለሚያደርግ እንጂ አንድ ሙስሊም ወንድ ኢማን ያለው ከሆነ..., ሙስሊሞች ልክ ሙእሚናትን እንደሚያፍሩት(ወይንም በአንቺ አነጋገር እንደሚፈሩት) ነው እሱንም የሚያፍሩት። አንቺ ሴት ስለሄንሽ ወንድ ጋር ያለውን አልተመለከትሽም። በመሰረቱ ሙእሚን ወንዶች ሙእሚናትን መቅረብ አይፈቀድላቸውም። isua be imnetua xenkara bathonim malet nw..., Baxeqalay gobez setn yemanqerbew lesua kalen kibr yetenesa new
Jan 31, 2022እንደ ልክ ነዋ ለኢስላም ቦታ የለለው ሰው ሴት ወንድ አይልም ለምን እቀርባለሁ ለኪሳራ ወደ እሳት ለመነዳት የሰው ልጅ ሀብታም ነው የሚባለው በኢስላም ደረጃ ለድኑ የሚሞት ነው ደሀ ብሎ ማለት ነገ አላህ ፊት ቆሞ ሂሳብ ሲተሳሰብ ባዶ የሚቀር ሰው ነው በዱንያ ላይ የገንዘብ ደሀ የሆነ ሰው አላህን እየፈራው እየተጠነቀቀው ከሞተ እሱ ነው በላጩ ሰው ስለዚህ በኢስላም ላይ ደካማ የሆነ ለድኑ ቦታ የለለው ከሆነ ለምን ተብሎ ይቀረባልነገ እኮ የምንቀሰቀሰው ከምንወደው ጋር ነው
Jan 31, 2022ለዱርየነት ሳይሆን ለትዳር እርግጠኛ ከሆን እመኚኝ የዛኔ ኢማን ያላትን ነው የምንፈልገው ዝም ብሎ ለአልባሌ ከሆነ ግን እንዴት እንቀርባታለን ክብር አላት ታስፈራለች እንደዚያ አይነት ነገር እንደማትፈልግ እንደማይመቻት እናቃለን ለዛ ነው የማንቀርበው
Jan 31, 2022It’s probably because they are not good enough for you hun, if he is rly worth it he would know that a woman with eman makes a very good wife and mother inshallah
Jan 31, 2022ማነው ያለው ደሞ እንደሱ?🙄
Jan 31, 2022