ሰዎች እንዴት ናቹ የኔ ጥያቄ በ ካንፓስ ቆይታዬ 2 ፊልድ ለመማር አስቤአለው አርትቴክቸር እና ማኔጅመንት ነው ለመማር ያሰብኩት እና እነዚህን 2 ፊልዶች በእኩል ለመማር እችላለሁ ?እስኪ ምታውቁ ሰዎች ምክራችሁን ለግሱኝ እና ደሞ ማኔጅመንት ለመማር ያሰብኩት በ ዊከንድ ነው አርትቴክቸሩን ደሞ በ መደበኛ ሀሳባችሁን ስጡኝ እስኪ
Jan 31, 2022በርቀት መማር ትችላለህ ነገርግን አርክቴክቸር እየተማርክ አታስበው🤗
Jan 31, 2022