ሰዎች please help me ወንድሜ የሌለ አሳዳጅ ነዉ እና የሆነ ጊዜ ላይ የእውነት በፍቅር ይያዛል እና ያው ልምዱ ስላለው ቺኳን የሌለ ያሰምጣታል ከዛ ለ 3 አመት ያህል አብረው ይቆዩና ያው አመል አይለቅምና ሌላ ሴት ለመጀንጀን ሲሞክር ታይና እርይ ትላለች አኔም ለማስታረቅ ብዙ ሞከርኩ ግን i cant ለጅቷ በጣም ደረቅ ናት ወንድሜ ደግሞ የለሷ አልኖርም እያለ ነው bza lay dmo yleb case alebet አና አሁን 12 ተፈትኖ ውጤት እየጠበቀ ነው አና ሁላችንም ይህን እድሜ ምን ያህል ከባድ እንደሆነ እናውቀዋለን ብዬ አስባለሁ አደራ ሀሳብ ሳትሰጡ እንዳታልፉ
Jan 30, 2022Take mind set bro 🙌🙌🙌
Jan 31, 2022