AFRO210
#technology
ሰላም ሰዎች እንዴት ናችሁ። የምኖረው ባህርዳር ከተማ ነው እናም Lavalier Mic መግዛት ፈልጌ ነበር። የባህርዳር ገበያ የቴሌግራም ቻናል ወይንም መሰል የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን የሚሸጥበት ሱቅ እንድትጠቁሙኝ ፈልጌ ። ስለ ቀና ትብብራችሁ ከልብ አመሰግናለሁ። (በነገራችን ላይ ከአዲስ አበባ በፖስጣ ማስላክን ሳላስበው አልቀረሁም ነገር ግን አስተማማኝነቱ ላይ ጥያቄ ስላለኝ ነው።)
Jan 30, 20221 engagements