EvilMorty104.5
#health
Ye ሞተር ሞተሩ እግሬን አካጠልኝ ጠባሳ አንዳይሆን ምን ላድርግ (ልክ አሳት አንዳካጠልን ቁጠሩት ) ????
Jan 30, 20223 engagements
Ye ሞተር ሞተሩ እግሬን አካጠልኝ ጠባሳ አንዳይሆን ምን ላድርግ (ልክ አሳት አንዳካጠልን ቁጠሩት ) ????
Jan 30, 2022ብዙ ንኪኪ አታድርግበት ቦታው ላይ
Jan 31, 2022ጭስ ማውጫ ደሞ ቢነካህ 😣እኔም ስሜቱን አቀዋለሁ 😵 አየር ብቻ ይምታው እንጂ ቀዝቃዛ ነገር ሚታሰር ምናምን እንዳታደርግ ጠባሳ አይኖርም ይጠቁርራል ይጠፋል
Jan 30, 2022Ydnal eskidn dres shfn chama atarg
Jan 30, 2022