El21560
#relationships
ሰላም እስቲ ስለ ጋብቻ የምታውቁት ንገሩኝ ማለቴ በአለማዊ መንገድ መጀመሪያ ተጋብቶ ከዛ መቁረብ ይቻላል ?🙏
Jan 30, 20224 engagements
ሰላም እስቲ ስለ ጋብቻ የምታውቁት ንገሩኝ ማለቴ በአለማዊ መንገድ መጀመሪያ ተጋብቶ ከዛ መቁረብ ይቻላል ?🙏
Jan 30, 2022ይቻላል
Jan 31, 2022Awo ychalal
Jan 31, 2022አዎ ግን ከዚ ሁሉ መጀመርያውኑ በተክሊል ወይም በቁርባን መጋባቱ ይሻላል። በዓለማዊው ተጋብቶ የቆረቡትም፣ በቁርባን የተጋቡትም እቤት ሲገቡ የትዳር ሥርዓቱ አንድ ነው። የሚለያይበት ነገር ቢኖር ዓለማዊው የዓለማዊያን፣ በቁርባን የተጋቡት ግን በህዝቡና በእግዚአብሔር ፊትለፊት የሚከበር ትልቅ ሥርዓት መሆኑን ነው።
Jan 31, 2022Endeza michal aymesleg be betekrstian siriat yalageba sew tidaru egziabher yemayakewye wusha gabcha nw mibalew hulum kirstian korbo nw megabat yemichalew
Jan 30, 2022