ሰላም እንዴት ናቹ? እርዳታቹን አብዝቼ እፈልጋለሁ 11ኛ ተማሪ ነኝ እና በትምህርት በጣም ጎበዝ ከሚባሉ ተማሪዎች መሃል ነበርኩ ከ 1-9 ከ ክላስም አልፎ በትምህርት ቤቱ 1ኛ ወይም ሁለተኛ እየወጣው ነው የመጣሁት ግን ልክ 9ኛ ስገባ በአንድ በሚያስጠላ አጋጣሚ ራሴን የ masturbation addiction ውስጥ አገኘውት😭 እና ከዛን በህዋላ በትምህርቴም በጣም ከሚባለው በላይ ወረድኩ 10ኛ ምንም ሳይገባኝ ሁሌ ከ 1ኛ ውጪ ሌላ ደረጃ ማላውቀው 8ኛ ወጣው guess it how i feel ምንም ባነብ ከ 15 ደቂቃ በህዋላ ረሳዋለው fr life is fucked me rn ራሴን suicide ለማድረግ ምንም አልቀረኝም ቤተሰብ ትልቅ ቦታ ሲያስበኝ እኔ ትምህርት ቤት ለምን እንደምሄድ ሁላ ግራ ይገባኛል masturbation ለማቆም በጣም ሞክሪያለው ግን አልቻልኩም በቃ ሙሉ ነገሬን ወስዶብኛል ህይወቴንም ጭምር ለሊቱን ሙሉ ሳነብ አድሬ ፈተና ላይ ስቀመጥ ማውቀው ጥያቄ ራሱ አይኖርም ቀጣይ ሳምንት final exam ነው ግን እኔ ምን እንደማረግ አላውቅም ባጠናም ረሳዋለው ምንም አይገባኝም አንዳንድ ልጆች ድግምት ሳያደርጉብህ አይቀርም ነው ሚሉኝ ምንም ራሴን አይደለውም በዚው ከቀጠልኩ ምን እንደምሆን አላውቅም እንደ እብድ ብቻዬን ነው ማወራው😭 እባካቹ ስለፈጠራቹ ምን ማድረግ እንዳለብኝ ንገሩኝ ከምንም በላይ የ ትምህርቴ ነገር ያሳስበኛል እባካቹ🙏🙏
Jan 30, 2022ታውቃለህ ወንድሜ ተመሳሳይ ህይወት ነው ያለን እኔ ግን አሁን የድንግል ልጅ የተመሰገነ ይሁን ከዚ ሁሉ ነገር ተላቅቄ ሰላማዊ ህይወት እየኖርኩ ነው🙌
Jan 30, 2022