የ 12ኛ ክፍል ተማሪ ነኝ ሞካሪ ከሚባሉት ተማሪወች መሀል አንዱ ነኝ ግን ሳላስበዉ ፍቅር ያዘኝ የያዘኝ ግን አሁን አደለም 6ኛ ክፍል ሳለዉ ነዉ ያዉ ምን እንደሆነ ባይገባኝም ማለት ሳያት የሆነ የለም ደስ የሚል ስሜት ይሰማኝ ነበር . እያለ እያለ የኔም ስሜት ስር አየሰደደ 11ኛ ክፍል ደረስን አናም አኔም ወጣት ሆንኩ ክፋዉን ደጉን ማወቅ ጀመርኩ አንድ ክላስም ሆንን . ከዛ ከድሮዉ በተለየ ሳያት ይበልጥ እደሰት ጀመር, ስነካት እንቀጠቀጥ,ሳላያት ስዉል ሁሉ ነገር ያስጠላኝ ዓይኗን ሳየዉ ከምንም በተለየ ያብረቀርቅ ጀመረ እናም ሰዉ አላወራ አልጠጋ ሲበዛ ብቸኛ ሁኘ አመቱን ከላዉት ተመስጌን አልኩኝ ሁሉ ያለቀ ማፍቀሬም የተወኝ መስሎኝ ከዛ summer ላይ በ ቴሌግራም እናወራ ጀመርን ተቀራረብንም ብዙ ነገር እናወራ ጀመርን ሁሉ በጊዜዉ የማይቀር የለምና 12ኛ ክፍል ደረስን እናም ስለተግባባን ክላስ ዉስጥ እንተያይ ጀመር . after that እኔም ሲበዛ ወደድኩአት ካምናዉ በተለየ እንዳፈቀርኩአት ገባኝ ከዛም ልጠይቃት ወይስ ብየ ሳስብ ጓደኞቼ በቃ ጠይቃት እና መልሱአን ስማ ይሉኛል እኔ ደግሞ መማር እፈልጋለሁ እሱአም እንድትማር አፈልጋለሁ ሲበዛ ጎበዝ ተማሪ ናትና. በቃ በጣም ከበደኝ ምን እይደማደርግ እራሱ ላዉቅ አልቻልኩም ማምበብ አልቻልኩ እና ምን እንደማደርግ ስላላወቅሁ ነዉ እዚህ የተሰየምኩት አባካችሁ በሳል ሀሳብ ካላችሁ
Jan 30, 2022endalkew sibeza ጎበዝ ተማሪ ከሆነች አጠይቃት ትምህርትህን ተማር ...ይቅርታ የዘንድሮ ትውልድ ሆናቹህ new enji ይሄ ሰአቱ አይደለም በተጨማሪም ደግሞ ከጠይካት በኋላ መልሷ embi ከሆነ የነበራችሁ ጓደኝነት ሊቀነስ ይችላል ስለዚህ በቃ አጠይቅ ወንድሜ 🙌
Jan 30, 2022