#technology
ሰላም ስልኬ ተሰርቆብኝ ነበር እና የኢሜል password ረሳሁት እና password አግኝቼ ስልኬን ለመፈለግ ደግሞ የተከፈተበት ሲም ያስፈልጋል እና እርሱም አብሮ ጠፍቷል እና መፍትሄ ካለ ብትነግሩኝ
Jan 30, 20222 engagements
ሰላም ስልኬ ተሰርቆብኝ ነበር እና የኢሜል password ረሳሁት እና password አግኝቼ ስልኬን ለመፈለግ ደግሞ የተከፈተበት ሲም ያስፈልጋል እና እርሱም አብሮ ጠፍቷል እና መፍትሄ ካለ ብትነግሩኝ
Jan 30, 2022nege tele hedek simcardun awtaw
Jan 30, 2022Yaw endegena sim mawtat tichlale eko man
Jan 30, 2022