ሰላም ጓደኞቼ አቤኔዘር እባላለሁ የባህርዳር ዩኒቨርሲቲ 3ተኛ አመት ተማሪ ነኝ እና ያው ሰውነቴ ወፍራም ነገር ነኝ እና የሆነች ልጅ ወደድኩኝ እና ብጠይቃት ሰውነቴን አይታ እንዳትሸሸኝ ፈራሁኝ በዛ ላይ ግቢ ውስጥ አብዛኛው ወንድ ይወዳታል እና እሷም ታውቃለች ,ena guys What shall I do now ??
Jan 30, 2022Beneka ejh departmenthnm btnegren, tru mefthe lemestet yredanal🙄
Jan 30, 2022