Bluebird77
#entertainment
እንደ አንድ ኢትዮጲያዊ መነበብ አለባቸው የምትሉት ልብ ወለዶች እንደ ፍቅር እስከ መቃብር፣ ኦሮማይ ... ጠቁሙኝ እስቲ Tnx in advance 🙏
Jan 29, 202210 engagements
እንደ አንድ ኢትዮጲያዊ መነበብ አለባቸው የምትሉት ልብ ወለዶች እንደ ፍቅር እስከ መቃብር፣ ኦሮማይ ... ጠቁሙኝ እስቲ Tnx in advance 🙏
Jan 29, 2022የብርሀኑ ዘሪሁን ስራዎች የሆኑት የታንጉት ሚስጥር፣የእምባ ደብዳቤዎች፣አማኑኤል ደርሶ መልስ እና ከአሁኖቹ ደግሞ የአሌክስ አብርሃም መፅሀፎች
Jan 29, 2022የአዳም ረታ እና አለማየሁ ገላጋይ መፅሀፎች
Jan 30, 2022Dertogada ,Ramatuhars, zantozara, yotor ,emegoa, sebez ,....
Jan 29, 2022ከአድማስ ባሻገር ሀዲስ አለመኖር
Jan 29, 20225,6,7 adefres mnan
Jan 29, 2022ሳቤላ ያልተኖረ ልጅነት Selemiwedachdw nw huletun
Jan 29, 2022Ye Alex abrham,sememn,yeshi hargitu,lejenet
Jan 30, 2022ዮቶር ,የተቆለፈበት ቁልፍ,እመጓ,ዴርቶጋዳ...
Jan 29, 2022Esti Keld ngrugn
Feb 01, 2022እመጓ ዝጓራ ሳቤላ አልወለድም ነበር
Jan 30, 2022