ሰላም ሰዎች። ሀሳብ እንድታጋሩኝ ፈልጌ ነዉ። ምን መሰላቹ... ስትነግረዉ: ደግሞ ይሄዉ የመነጫነጭ አመሉ ጀመረዉ፤ ዝም ስትለው ወይም ስታኮርፈዉም ከማይገባዉ ሰዉ ጋር ዝም ብሎ ቸልተኛ ከሆነ ሰዉ ጋር እንዴት ነው ሚኖረዉ? እንዳትተወው አትችልም በዛ ላይ አስቦበት አይደለም የሚያጠፋው። ግን ደግሞ የታየህን ስትነግረው ነጭናጫ ይልሀል። ምን ትመክሩኛላችሁ? ተወዉ ከሚለዉ ሀሳብ ውጭ ሌላ መላ ካላችሁ። እባካችሁ አግዙኝ።
Jan 29, 2022