MTR13
#health
Hy every one ምን አይነት የጥርስ ሳሙና( Colgate) ብጠቀም ጥርሴን ያነጣሊኛል any recommend metargugn ngr kale?
Jan 29, 20227 engagements
Hy every one ምን አይነት የጥርስ ሳሙና( Colgate) ብጠቀም ጥርሴን ያነጣሊኛል any recommend metargugn ngr kale?
Jan 29, 2022ሁሌ ዝም ብለሽ ብትጣጠቢው ይሻላል። ሳትሰለች እንደዛ ብታደርጊ ጥሩ ነው ሳሙና አታስለምጅው ስትተይው አፍሽ ልሸት ምናምን ይችላል። እኔ ሳሙና ምናምን ተጠቅሜ ኣላቅም ግን ያለመታከት ሁሌ በየሰዐቱ ስለምታጠበው ነጭ ነው ባቆመው አሁን side effect የለውም በሳሙና አስለምጄ ቢሆን ግን ..... እና ሳሳጥርልሽ ሳሙና ተይ እምቢም ካልሽ ግን Signalን እመክርሻለው
Jan 29, 2022😂በኦሞ ነው? ሰው አታደናግር፡፡
Jan 29, 2022Ahun lay best mibalut herbal or miswak nachew gin ene personally miswak yishalal betam best nw plus waga 60-70 tiliku
Jan 30, 2022Synsodyne
Jan 30, 2022Colgate
Jan 29, 2022Herbl 👌👌 Originallun ayteh geza
Jan 29, 2022How can i check whether its orginal or not .... or if u have the pic of the orginal one pls send me
Jan 29, 2022