ለሙስሊም ወንድም ሆነ ሴት ለጋብቻ ካልሆነ በስተቀር relationship ውስጥ መግባት በጥብቅ የተከለከለ ነው። ለጋብቻ ቢሆንም እንኳን ሻሪያ በሚፈቅደው መንገድ ብቻ ነው። even u're not allowed to meet each other kenantegar lela sw kelele malet nw, wede metfo neger indatgebu slemifera malet nw....wede xiyaqesh simexa, yesew flagot yileyayal slezi indezi aynet ሰው malet yikebdal..., Kezih yilik ለአለማት እዝነት የተላኩት መልክተኛ ለሙስሊሞች የመከሩትን ልንገርሽ....., አንድ ሙስሊም ወንድ ለጋብቻ ሴትን ሲፈልግ አንደኛ ቅድመ ሁኔታ ሊሆን የሚገባው ሀይማኖታዊ ሴት ስለመሆኗ ነው..., ሴትም ብትሆን እንደዛው። ሀብት፣ ውበት እና ሌሎች መስፐርቶች ከዚህ ቡሃላ ነው ሚመጡት። የቱን ማስቀደም እንዳለብሽ/ክ አንቺ/ተ ነሽ/ክ ምትወስኝው/ነው።
በተጨማሪም ከጉድለት የጠራው አምላካችን በተከበረው ቃሉ ጥሩ ለጥሩ ነው ብሏል። ስለዚህ አንቺ የምትፈልጊው አይነት ሰውን ለማግኘት ከፈለግሽ አንቺም እንደዚያ አይነት ሴት ሁኚ።
Jan 29, 2022