Ere pls erdugn ye 12 senior temari negn abate ke chekes ga mawerawn ayebgn betam tenadual dewlolgn enaweralen be akal blognal mn lbelew mn larg pls chenkognal erdugnnn
Jan 29, 2022የአባትህን ፀባይ ባናውቀውም 👉 ሲናገርህ ከመልስ ተቆጠብ 👉 ስታወሩ መናገር ካለብህም በጣም ትህትና እና ጥፋተኛ እንደሆንክ መስለህ አዋራው 👉 ሲጨርስ ይቅርታ ጠይቀው ሌላ ጊዜ ከንዴት ሲውጣ ሁኔታዎችን ቀስስስስስ ብለህ አስረዳው 🙄 ግራ ገባን እኮ አሁን ሴት አጠገብ እንዳትደርሱ እያሉን ትልቅ ስንሆን ልጁ አምጡ ሚስት አምጡ ሊሉን 😳 የት የጀመርነው ግንኙነት ነው ልጅ እና ሚስት የሚሆንልን 😏😏😏
Jan 29, 2022