አጫብር ወረብ እና ደብረ ዓባይ ወረብ ይባላል። ደብረ ዓባይ ቅዳሴን ጨምሮ በአብዛኛው የሀገራችን ክፍሎች የምንጠቀመው የዜማ ዓይነት ነው። አጫብር ግን በጥቂት የጎጃምና ጎንደር አድባራት የሚጠቀሙት የዜማ ዓይነት ነው። ባሁን ሰዓት ደብረ-ዓባይ ዜማ ለቅዳሴም፣ ለወረብም፣ እንዲሁም ለሌሎች ቀለሞች የቤተክርስቲያን standard ነው። በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት አንዳንድ ቦታዎች የአጫብርን ወረብ እንደ ቅንጦት ለማለት ቢከብድም በተጨማሪነት ለአገልግሎት ይውላል።
Jan 29, 2022