እኔ ጋር ፍቱን መፍትሔ አለ። ብዙ ሰዎች በእንደዚ አይነት ጉዳይ እንደሚጨነቁና ድብርት ውስጥ እንደሚገቡ ይታወቃል፣ ሰው የለኝም፣ ብቻዬን ነኝ፣ ስራ የለኝም ፣ገቢ የለኝም ወዘተ እያሉ እራሳቸውን ያስጨንቃሉ። ነገር ግን ዋናው ጥያቄ እኛ ነን ከሰዎች የራቅነው ወይስ ሰዎች ናቸው እኛን የራቁን? ከሆነስ ለምን? እነዚህን ጥያቄዎች እራሳችንን መጠየቅ እና መልሱንም እራሳችን መመለስ አለብን። Epha እኔ እንደ ጓደኛ መቅረብ እና ብዙ ነገሮችን share ማድረግ እችላለው። ሌሎችም የማካፍልህ/ሽ ነገሮች አሉ።
Feb 06, 2023