Selam endet nachu Laptop ligeza asibe neber used malet new 1 mnayinet brand bigeza arif new 2 ena mnun new bedenb check madireg yalebign 3 ena wagaw kesint eske sint agegnew Ameseginalew
Jan 28, 2022የምትገዛው/ዢው ላፕቶፕ እንደ ስራህ/ሽ እና እንደ ወሰንከው/ሺው መግዣ ብር ይወሰናል። HP ላፕቶፕ አሪፍ ነው ፣ መለዋወጫ አታጣም/ጪም ፤ እና ማየት ያለብህ/ሽ ጄኔሬሽን ፣ ዋይፋይ አዳብተር [ አንዳንድ ዋይፋይ አንዳንድ ላፕቶፖች ላይ ኮኔክት አይሆንም ] ፣ ባትሪ ስንት ሰአት ይቆያል ፣ ስክሪን ሳይዝ ፣ ያው ብዙ ጊዜ ራማቸው DDR4 ሲሆን ባትሪአቸው ይቆያል ። ስለዚህ እነዚህን ነገሮች ከግምት ውስጥ በማስገባት እና ሌሎች ሰዎችም የሚሰጡትን አስተያየት በመመልከት መግዛት ይቻላል።
Jan 29, 2022